-
በእሰራኤል ሊግ የሚገኘው ድንቅ ሀበሻ
እሽቴ አወቀ በእስራኤል ዋና ከተማ እየሩሳሌም ያደገ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተጨዋች ነው። በታዳጊነቱ ለሀፖል ካታሞን, የሀፖል እየሩሳሌም ደጋፊዎች ክለባቻው በመጥፎ አመራር በመመራቱ በመሰረቱት ክለብ ተጫወተ። ሀፖል ካታሞን ከ ሀፖል እየሩሳሌም በላይ በኢኮኖሚው ሲዳብር ሀፖል እየሩሳሌምን በመግዛት አንድ ክለብ ሆኑ። እሸቴ አወቀ በ2020/21 ውድድር ካታሞን ወደ 1ኛ ዲቪዝዮን እንዲያድግ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል። እሸቴ ክለቡ እንዲያድግ ካደረገው ጎሎች…
-
ወንድማገኝ ተሾመ ሲዳማ ቡናን የሊጉ ሻምፒዮን የማድረግ ብቃት አለው?
በሊጉ ከፍተኛ ልምድ ያለው አሰልጣኝ ገ/መድህን ሀይሌ ከሲዳማ ቡና ከተሰናበተ በኃላ መንበሩን ወንድማገኝ ተሾመ ተረክቦ ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ ችሏል። ሲዳማ ቡና በወንድማገኝ ተሾመ ስር ከ7 ጨዋታዎችን 1 ሽንፈት እና 2 አቻ ያስመዘገበ ሲሆን ቡድኑን በሊጉ 3ተኛ ደረጃ ይዞ ነው ያጠናቀቀው። ነገር ግን አሰልጣኙ ከቀድሞ አሰልጣኝ ገ/መድህን ሀይሌ ምን የተለየ ነገር ወደ ቡድኑ ጨመረ ብለን ስንጠይቅ…